ኢትዮጵያ ዋና ገፅ ዜና የኢትዮጵያ ዜናዎች

ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሚሠሩ 40 ኩባንያዎች ያልተገባ ሒሳብ ከተጠቃሚዎች በመውሰዳቸው ታግደዋል

ከ23 ሚሊዮን ብር በላይ ያለአግባብ ከቴሌኮም ደንበኞች ተቆርጧል ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በአጭር የጽሑፍ መልዕክት አገልግሎት ከሚሰጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች ውስጥ 40ዎቹ መታገዳቸውን ኩባንያው ይፋ አደርጓል፡፡ ያለአግባብ ከደንበኞች ገንዘብ የቆረጡ...

ኢትዮጵያ ዋና ገፅ ዜና የኢትዮጵያ ዜናዎች

አንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ለመስተዳድሩ ተመለሰ

አንበሳ አውቶቡስ ድርጅት ለአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተመለሰ። ድርጅቱ በምርጫ 97 ቅንጅት የአዲስ አበባ ምክር ቤትን ሙሉ በሙሉ ሲያሸንፍ ወደ ፌደራል ከተዘዋወሩ ተቋማት አንዱ ነበር። በምርጫ 97 የአዲስ አበባ ምክር ቤት በቅንጅት ሙሉ በሙሉ...

ኢትዮጵያ ዋና ገፅ ዜና የኢትዮጵያ ዜናዎች

የአውሮፕላን አደጋውን መንስዔ አየር ኃይል እየመረመረ ነው

ሐሙስ ነሐሴ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ከድሬዳዋ ወደ ደብረ ዘይት አየር ኃይል የጦር ሠፈር 15 ሰዎችን አሳፍሮ ሲበር የነበረ ዳሽ ሲክስ (DH-6) የኢትዮጵያ አየር ኃይል አውሮፕላን በድንገት ወድቆ በመከስከሱ፣ ሁለት የአውሮፕላኑን አብራሪዎች ጨምሮ...

ኢትዮጵያ ዋና ገፅ ዜና የኢትዮጵያ ዜናዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተወያዩ

ለቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም ቤጂንግ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። መሪዎቹ የተለያዩ የሁለትዮሽ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳች ላይ መክረዋል። በውይይታቸው...

ኢትዮጵያ ዋና ገፅ ዜና የኢትዮጵያ ዜናዎች

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎችን ያዘ

አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ልዩ ልዩ ወንጀሎችን ፈፅመዋል ያላቸውን 108 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ሚሽኑ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በዳረገው የተቀናጀ ዘመቻ በተለያዩ የዘረፋና የኢኮኖሚ ወንጀሎች ላይ...

Video

አንድአፍታ | ለተለያዩ የመዝናኛ አማራጮች ይከታተሉን